@FDREHOPR
ID:4296998962
linkhttp://www.hopr.gov.et calendar_today27-11-2015 14:12:44
657 Tweets
52,0K Followers
1 Following
8 months ago
9 months ago
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ አባላት በመሆን የተሰየሙ ሲሆን በጉባዔው ፊት ቃለ-ማህላ ፈጽመዋል፡፡
የተከበሩ አዝመራው አንዴሞ - ሰብሳቢየተከበሩ ነጃት ግርማ (ዶ/ር) - ም/ሰብሳቢየተከበሩ ሣዲቅ አደም - አባል የተከበሩ መስፍን እርካቤ - አባልየተከበሩ አብርሃም በርታ (ዶ/ር) - አባልወ/ሮ ፍሬህይወት ተሾመ - አባልአቶ ወንድሙ ግዛው - አባል
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት በውሳኔ ቁጥር 17/2015 በ1 ድምፅ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
11 months ago
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀትን 801 ነጥብ 6 ቢልዮን ብር አድርጎ በአንድ ድምፀ-ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል።
The 6th House of Peoples' Representatives of the 2nd year of 26th regular meeting discussed the financial and operational audit report of the government offices of the FDRE in the 2022/2023 fiscal year.
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ24ኛ መደበኛ ስብሰባው 801.6 ቢሊዮን ብር ሆኖ በቀረበለት የ2016 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።
1 year ago
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በጤናው ዘርፍ የመድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግብዓት ሊሟሉ እንደሚገባ አስታውቋል። ም/ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ጉባዔው የጤና ሚኒስቴርን የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ19ኛ መደበኛ ጉባዔው ኢትዮጵያ በወንጀል ጉዳዮች ላይ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች እንዲሁም ከቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላትን የትብብር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ይህንን ያሳሰበው፤ የሚኒስቴሩን እና የተጠሪ ተቋማቱን የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ባዳመጠበት ወቅት ነው፡፡