Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profileg
Ministry of Health ETHIOPIA

@FMoHealth

This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

ID:1178630227

linkhttp://www.moh.gov.et calendar_today14-02-2013 11:19:51

6,1K Tweets

285,6K Followers

266 Following

Follow People
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ተጠያቂነት፣ ውሳኔዎች በትክክለኛ እና አስተማማኝ መረጃ ላይ እንዲመሰረቱ ጉለህ ሚና አለው!

ተጠያቂነት፣ ውሳኔዎች በትክክለኛ እና አስተማማኝ መረጃ ላይ እንዲመሰረቱ ጉለህ ሚና አለው! #nationaldataweek
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጤና ሚኒስቴር ለእናቶች በሙሉ የተሟላ ጤንነትን ይመኛል። የእናቶች ጤና ቀዳሚ የሃገር ጉዳይ፣ የጤና ሚኒስቴርም ልዩ ትኩረት ነው።
መልካም የእናቶች ቀን!

የጤና ሚኒስቴር ለእናቶች በሙሉ የተሟላ ጤንነትን ይመኛል። የእናቶች ጤና ቀዳሚ የሃገር ጉዳይ፣ የጤና ሚኒስቴርም ልዩ ትኩረት ነው። መልካም የእናቶች ቀን! #mothersday
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የዓለም ወባ ቀን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ።
facebook.com/share/p/ah19sp…

የዓለም ወባ ቀን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። facebook.com/share/p/ah19sp…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

በማላዊ የጤና ሚኒስትር ሃሲና ዳዉድ የተመራ ልዑካን ቡድን ከጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር የጋራ ውይይት አካሄዱ።
facebook.com/share/p/ZowtQv…

በማላዊ የጤና ሚኒስትር ሃሲና ዳዉድ የተመራ ልዑካን ቡድን ከጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር የጋራ ውይይት አካሄዱ። facebook.com/share/p/ZowtQv…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጽዱ ኢትዮጵያ፤ ጽዱ ጤና ተቋም ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ይፋ ተደርጓል
facebook.com/share/p/YdaBHD…

የጽዱ ኢትዮጵያ፤ ጽዱ ጤና ተቋም ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ይፋ ተደርጓል facebook.com/share/p/YdaBHD…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

“የሶማሌ ክልልን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ ናቸው፤ ይህም ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አመላካች ነው፡፡” አቶ መሃሙድ መሃመድ የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ።
facebook.com/share/p/kzf5iZ…

“የሶማሌ ክልልን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ ናቸው፤ ይህም ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አመላካች ነው፡፡” አቶ መሃሙድ መሃመድ የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ። facebook.com/share/p/kzf5iZ…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል።
facebook.com/share/p/sF88Rf…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል። facebook.com/share/p/sF88Rf…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

አለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን በዳግማዊ ሚኒሊክ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር እና በጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የሆስፒታሉ ሚድዋይፎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡
facebook.com/share/p/TV9rm5…

አለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን በዳግማዊ ሚኒሊክ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር እና በጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የሆስፒታሉ ሚድዋይፎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ facebook.com/share/p/TV9rm5…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የአለም የስፓይና ቢፊዳ እና ሃይድሮሲፋለስ ቀን ከታካሚዎች እና ወላጆች ጋር ተከብሯል።
facebook.com/share/p/M12xHM…

የአለም የስፓይና ቢፊዳ እና ሃይድሮሲፋለስ ቀን ከታካሚዎች እና ወላጆች ጋር ተከብሯል። facebook.com/share/p/M12xHM…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጤናው ዘርፍ የሰው ሃብት ልማት ስትራቴጂክ እና ኢንቨስትመንት እቅድ ማስተዋወቂያ አውደ-ጥናት ተካሄደ።
facebook.com/share/p/cRnFyi…

የጤናው ዘርፍ የሰው ሃብት ልማት ስትራቴጂክ እና ኢንቨስትመንት እቅድ ማስተዋወቂያ አውደ-ጥናት ተካሄደ። facebook.com/share/p/cRnFyi…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ!
!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ቅዱስ ጳዉሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅን ጎበኙ።
facebook.com/share/p/mZFfib…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ቅዱስ ጳዉሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅን ጎበኙ። facebook.com/share/p/mZFfib…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመድኃኒት ግብዓት ማከማቻ መጋዘን እና የአስተዳደር ህንጻ በጅግጅጋ ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።
facebook.com/share/p/KnTYUZ…

የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመድኃኒት ግብዓት ማከማቻ መጋዘን እና የአስተዳደር ህንጻ በጅግጅጋ ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። facebook.com/share/p/KnTYUZ…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

'የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች እና ወረርሽኞች ለመቆጣጠር ህብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮዽያ ፣ጽዱ ጤና ተቋም ንቅናቄ ጥሪ ምላሽ መስጠት አለበት' የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
facebook.com/share/p/Dff2Eg…

'የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች እና ወረርሽኞች ለመቆጣጠር ህብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮዽያ ፣ጽዱ ጤና ተቋም ንቅናቄ ጥሪ ምላሽ መስጠት አለበት' የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ facebook.com/share/p/Dff2Eg…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ፅዱ ኢትዮጵያ ፅዱ የጤና ተቋም! የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው። አንድነት ኃይል ነው!

Together, we can do it!

facebook.com/share/p/KSWgvL…

ፅዱ ኢትዮጵያ ፅዱ የጤና ተቋም! የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው። አንድነት ኃይል ነው! #ጽዱኢትዮጵያ #ጽዱጤናተቋም Together, we can do it! #CleanEthiopia #CleanHealthFacilities #IHaveJoined facebook.com/share/p/KSWgvL…
account_circle