Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profileg
Zeritu Kebede

@KebedeZeritu

Forgiven- 1 Timothy 1:15-16 |
Student of the Holy Spirit - 1 John 2:20 | Love is what my Life is for❣- Mark 12:33

ID:954711686224674816

linkhttp://linktr.ee/zeritulinks calendar_today20-01-2018 13:46:18

1,1K Tweets

40,9K Followers

205 Following

Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“... መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥
መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ ...”

1ኛ ቆሮንቶስ 15፥ 3-4

“... መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ ...” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥ 3-4
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
1ኛ ዮሐንስ 4፥10

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።” 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
መክብብ 3፥1

“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።” መክብብ 3፥1
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።”
ኢሳይያስ 26፥4

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።” መዝሙር 94፥19

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
ናሆም 1፥7

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ ...የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።”
ዮሐንስ 13፥1
🙌🏾🙌🏾🙌🏾

“ ...የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።” ዮሐንስ 13፥1 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።”ፊል. 4፥6-7

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

'በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።” 1 ቆሮንቶስ 1:30-31

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

'ኮከቡ ኢየሱስ ነው'
“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።”
ዮሐንስ 3፥30
youtu.be/Z2mjwxur0CQ

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

“ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።” ኤርምያስ 33፥3

‘Call to Me, and I will answer you, and show you great and mighty things, which you do not know.’
Jeremiah 33:3 NKJV

account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

🎵ወዶ፣ ፈቅዶ፣ ከፍሎ፣
ታሪኩ ውስጥ አለሁ፤
ግን . . .
ኮከቡ ኢየሱስ ነው።
ለብቻው . . .
ኮከቡ ኢየሱስ ነው።🎵

በቅርብ ቀን

🎵ወዶ፣ ፈቅዶ፣ ከፍሎ፣ ታሪኩ ውስጥ አለሁ፤ ግን . . . ኮከቡ ኢየሱስ ነው። ለብቻው . . . ኮከቡ ኢየሱስ ነው።🎵 #ኮከቡኢየሱስነው በቅርብ ቀን
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

'ኮከቡ ኢየሱስ ነው'

በቅርብ ቀን🙏🏾

“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።”
ዮሐንስ 3፥30

'ኮከቡ ኢየሱስ ነው' በቅርብ ቀን🙏🏾 “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” ዮሐንስ 3፥30
account_circle
Zeritu Kebede(@KebedeZeritu) 's Twitter Profile Photo

'እግዚአብሔር ሆይ፤ ተስፋ ባደረግንህ፣ በእኛ ላይ ምሕረትህ ትሁን።' መዝሙር 33:22

account_circle