VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profileg
VOA Amharic

@VOAAmharic

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

ID:135595245

linkhttp://amharic.voanews.com/ calendar_today21-04-2010 19:08:49

22,4K Tweets

381,4K Followers

168 Following

VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ተጀመረ amharic.voanews.com/a/ethiopia-chi…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በእስራኤል - ሐማስ ጦርነት የተማሪ ጋዜጠኞች ተቃውሞ amharic.voanews.com/a/tv-pf-studen…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ለአሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ኢኮኖሚው ዋና ጉዳይ ነው amharic.voanews.com/a/7606536.html

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በጸጥታ ችግር የታጎለው የሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት “እየተቆራረጠም ቀጥሏል” amharic.voanews.com/a/ethiopia-s-p…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፅንስ ማስወረድ ጉዳይ ሙግቱ ተጧጡፏል amharic.voanews.com/a/e24-0510-abo…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ናይጄሪያ በ2023 ምርጫ የወንጀል ተከሳሾችን የፍርድ ሒደት ጀመረች amharic.voanews.com/a/nigeria-elec…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️በድባጤ ወረዳ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለ ጥቃት የሕይወት እና የንብረት ጉዳት መድረሱ ተገለጸ amharic.voanews.com/a/benshangul-a…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ መንግሥት የብዙኀን መገናኛ ዐዋጁን እንዲያከብር ባለሞያዎች ጠየቁ amharic.voanews.com/a/ethiopia-med…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ቻድ ጄኔራል ዴቢ በምርጫው ካሸነፉ በኋላ ወታደሮችዋን አሰማራች amharic.voanews.com/a/chad-electio…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የዩናይትድ ስቴትስ በጋዛ ባህር ዳርቻ በኩል ርዳታ ልታቀርብ ነው amharic.voanews.com/a/us-military-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️የእስራኤል ፓርላማ ምክትል አፈ ጉባኤ የትግራይ ክልል ጉብኝት amharic.voanews.com/a/7606182.html

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

▪️ የተመድ ምስራቅ ኢየሩሳሌም ርዳታ ቢሮ በቃጠሎ ጥቃት ምክኒያት ተዘጋ amharic.voanews.com/a/7606088.html

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ የኬንያ ዶክተሮች ከመንግሥት ጋራ በመስማማታቸው አድማቸውን አቆሙ amharic.voanews.com/a/kenya-doctor…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️የበቴ ዑርጌሳ ግድያ ምርመራ ሊደናቀፍ እንደማይገባ ዩናይትድ ስቴትስ አሳሰበች amharic.voanews.com/a/us-embassy-b…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ የዩናይትድ ስቴትስንና የኢትዮጵያን የዘመናት ግንኙነት የሚዘክር ዐውደ ርእይ ተከፈተ
amharic.voanews.com/a/us-ethiopia-…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ መንግሥት የህወሓት ታጣቂዎችን የሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ክስ እያጣራ እንደሚገኝ ገለጸ amharic.voanews.com/a/ethiopia-tpl…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ የአሜሪካ ምክርቤት አፈ-ጉባዔውን ከስልጣን ለማንሳት የተደረገውን ጥረት ውድቅ አደረገ amharic.voanews.com/a/us-house-rej…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ አፍሪካ የጤና ባለሙያዎችን ከዲያስፖራ ትፈልጋለች

amharic.voanews.com/a/7604711.html…

account_circle
VOA Amharic(@VOAAmharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ ማይክ ሐመር ኢትዮጵያን፣ ኬንያን እና ጅቡቲን ይጎበኛሉ amharic.voanews.com/a/special-envo…

account_circle