Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ከብዙ ወጣቶች እልቂት በኃላ ቢሆንም
እስክንድር ነፍሱን ለማትረፍ ያደረገው ጥያቄ መልካም ነው።

ከብዙ ወጣቶች እልቂት በኃላ ቢሆንም
እስክንድር ነፍሱን ለማትረፍ ያደረገው ጥያቄ መልካም ነው።
account_circle
Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

በባለፉት በመከላከያ ድጋፍ ደቡብ ትግራይ አላማጣ የነበረው የአማራ ሀይል ሙሉ በሙሉ መውጣታቸውን ዛሬ የወጣ መረጃ ጠቁመዋል‼️

ማንም በስካርና ሽሻ ተገፋፍቶ
ማንም በባህር ማዶ በባርነት ግዞት ላይ ሆኖ
ጥቅማጥሙን ለማግበስበስ ሲባል

ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት
ደሙን የሚያፈሰውን
አጥንቱን የሚከሰክሰውን ጀግናውን ሠራዊት ማጠልሸት አይቻልም።
ክብርና ሞገስ ለካስማው ይሁን!

account_circle
Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ክልል በሰ/ጎጃም ዞን ይልማናዴንሳ ወረዳ ብርአዳማ አይቫር ከሚባል አካባቢ የዴንሳባታ ቀጠና የፀረ-ሰላም ሃይል መሪ አባይነህ ጥላሁን እና 9 ግብረ አበሮቹ ከደጋዳሞት ውጊያ ስሸሹ የወገን ሃይል ባደረገው ልዩ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል።

አሁን ላይ ፅንፈኛ በመሬት ተደምስሶ ነገር ግን አየር ላይ በማይጨበጡ ወረተኞች
አለን ለማለት የሚደረግ መፍጨርጨር አለ።

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

ጥይት የማያስመታ ድግምት ብለው ሰጥተው 4 ኪሎ ልከው ቦሌ አስበልዋቸው‼️

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊታችን ርህራሄ እና ደግነትን ተመልከቱ‼️

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊታችን ርህራሄ ፣ሰብአዊነት እና ደግነት መለያው ይህ ነው።

‼️

#ክብር_ለሃገር_ለመከላከያ_ሠራዊታችን‼️
account_circle
Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

የህወሓት ጀነራሎች የጦር መሳርያ ለፋኖ እየሸጡ መሆኑ መዘክር አባዲ ዘሞ አጋለጠ‼️(መዘክር አባዲ ከህወሓት ጋር አብሮ የታገለ ፥ የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ አባዲ ዘሞ ልጅ ነው)

ሀብትሽ ለዶላሩ ስባል ባይዋጥለትም ቅኔውን በከበሮ ይሞዝቃል። ለግዜው ቢሆንም በባህር ማዶ ሆኖም ለጌዎንና ይቀሰቅሳል።

ፅንፈኛው ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ በኢትዮጵያ ግዛቶች ላይመለሡ
በጀግኖቹ ይደመሰሳሉ።

ሮቦቷ ደስታ ትባላለች፡፡ በዛሬው ቀን በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ ርዕይ ላይ ተገኝታ ወጣቶችን ለቴክኖሎጂ ፈጠራዎች እያነቃቃች ነው፡፡

ics

account_circle
Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

በባለ ራዕዩ ክቡር ጠሚ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 አመንጭነት በጀግንት ካንቲባ አዳነች Adanech Abiebie ትጋት በብልጽግና ብርቱ ክንድ የተገነባው ድል መታሰቢያ በዛሬ ቀን በጎብኚዎች እንዲህ ተጨናንቀው ውሏል።

በባለ ራዕዩ ክቡር ጠሚ @AbiyAhmedAli  አመንጭነት በጀግንት ካንቲባ አዳነች @AdanechAbiebie ትጋት በብልጽግና ብርቱ ክንድ የተገነባው #የአድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬ ቀን በጎብኚዎች እንዲህ ተጨናንቀው ውሏል።
account_circle
Bereket Bekele(@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ህዝባዊ ሠራዊት ‼️

በሸገር ከተማ መነ አብቹ ክፍለ ከተማ ከሁለት ሺህ በላይ ህዝባዊ ሰራዊት ተመረቁ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

#ዒድ_ሙባረክ ‼️

ባለ ጥበብ መሪ!

ፈጣሪን የሚፈራ፤የሚያመሠግን፤ የሚያከብር የሚያዳምጥ
ባለታርክ የሆነ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉስ
ጠሚ አብይ አህመድ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹!

ባለ ጥበብ መሪ!

ፈጣሪን የሚፈራ፤የሚያመሠግን፤ የሚያከብር የሚያዳምጥ
ባለታርክ የሆነ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉስ
 ጠሚ አብይ አህመድ @AbiyAhmedAli!
account_circle