Kirubel(@kir_haqcheck) 's Twitter Profile Photo

ሀገርህ ሚስትህ ናት ፤ ሀገርህ እናትህ
ሀገርህ ልጅህ ናት ፤ ደግሞም ማህተብህ
ሰው ሆይ ተከተለኝ ፤ ሰው አድርገኝ ላርግህ'

Victory

ሀገርህ ሚስትህ ናት ፤ ሀገርህ እናትህ 
ሀገርህ ልጅህ ናት ፤ ደግሞም ማህተብህ 
ሰው ሆይ ተከተለኝ ፤ ሰው አድርገኝ ላርግህ'

#Adwa #AdwaVictory #blackvictory #Emperor #king #Ethiopia #addisababa  #africa
account_circle
Maezen.org(@OrgMaezen) 's Twitter Profile Photo

ዓድዋ

ያውቃል ልቦናዬ

ከቃል ይልቅ ምግባር
ከወግ ይልቅ ተግባር
ከጭኔ ላይ ገፍቶ
ያወረደውን ዛር
ዓድዋ ይለዋል
ጥቁር አፍሪቃዊ
ባንድራውን ሰቅሏል
ቀና ብዬ ስሄድ
መንፈሴ ሲከብድ
ከላዕላይ ውዬ

ያውቃል ልቦናዬ…


ዓድዋ

ያውቃል ልቦናዬ

ከቃል ይልቅ ምግባር
ከወግ ይልቅ ተግባር
ከጭኔ ላይ ገፍቶ 
ያወረደውን ዛር
ዓድዋ ይለዋል 
ጥቁር አፍሪቃዊ
ባንድራውን ሰቅሏል
ቀና ብዬ ስሄድ
መንፈሴ ሲከብድ
ከላዕላይ ውዬ

ያውቃል ልቦናዬ…

#ዓድዋ
#BlackVictory
account_circle