ንፁህ አከባቢ እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ማን ይጠላል 🙄🙄🙄
Joined the Conversation 🤔🤔🤔
Habtish Gurmu 🇪🇹🇺🇸
ABCD Olive.Emodi ፋኖ አራዳ 🇨🇬 እንደራሴ አማራ እስቲ በተጨባጭ ተግባር እንያችሁ 😔😔😔
#SayNoToWar
ኦህ (Dead) አለ ከእስር የተፈታው አብዲ ኢሌ 🤗 ሰውዬው ከተለቀቀ ወዲህ በሱማሌ እና አፋር ማህበረሶች መሃል ያለው ግጭት አድማሱን አስፍቶ የጎረቤት ሀገራት ጣልቃ ገብነት እየጋበዘ ነው ጉዳዩ ከፍተኛ ጥንቃቄ እና አትኩሮት ያስፈልገዋል ::
#SayNoToWar
የሲዳማ ፊቼ ጨምበላላ በ Department of State በደማቅ ሁኔታ ተከበረ.... ገና ብዙ እናያለን አድስቷ ኢትዮጵያ በጥሩ መሰረት ላይ እያረፈች ነው 🤔🤔🤔
#SayNoToWar
War is never a solution; it is an Aggravation.
Please say no to war. Children should not have to endure the trauma of tragic childhood memories. Let us work together to create a safe world for future generations.
#saynotowar #peace overwar #peace #UkraineWar #IsraelHamasWar 🕊️🏳️
ምስኪኖች በሀይማኖታቸው ሳይሸማቀቁ ማዕድ የምጋሩበት ቦታ @babul_Kheyr !!!
I hope they would expand their Sheger Feeding Centers to Regional locations.Thank You sister Hanan & her comrades
#SayNoToWar
The New Digital ID would replace the Yellow Card thing which is highly overpriced (~400$)🤗🤗🤗
#SayNoToWar
መሃል ፒያሳ በካሬ 2,132 ብር የመሬት ሊዝ በጣም Fair ነው በቃ አንድ አራት ሺህ Book አድርጉልኝ ምን እንደምሰራበት ግን እርገጠኛ አይደለውም... Any +ve thoughts welcome, may be a corporate ሻይ ቡና 🤔🤔🤔
#SayNoToWar
እውነተኛ ጓደኛ ማለት ጉድለታችንን የሚሞላ ነው። Kudos to real friends 👏 🙌
#ማህበራዊሚዲያዎችንለበጎነገርእንጠቀም #SayNoToHateSpeech #SayNoToWar #friends
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና የገቢ ምንጫችን... ቡና (x3)
Proud Coffee Collectors Association Acting Chief 😂😂😂
#SayNoToWar