AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

የመደመር ትውልድ የነገዋን የተሻለች ኢትዮጵያ ይገነባል! ትውልድ ላይ እንስራ!
እየገነባን ያለነው ትውልድ ነው ፥ እየገነባን ያለነው ሀገር ነው፤ዛሬ የዘራነው መልካም ዘር ነገ መልካም ፍሬ ሆኖ እንድናገኘው ዛሬ ላይ በትውልድ ላይ መስራት ይኖርብናል!

account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ብልጽግና ዛሬን ብቻ ሳይሆን ትውልድን አስቦ በኢትዮጵያ ልክ ትልቅ አድርጎ የሚሰራ ነው።

Abiy Ahmed Ali

account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወለጋ ስታድየም በተደረገ ዝግጅት ላይ፤ የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሰላሙን መጠበቅና አንድነቱን ማጽናት እንዳለበት ተናግረዋል::

#aa_prosperity
account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew, along with regional presidents, unveiled the Abay River Bridge, a remarkable infrastructure project overseen by the federal government which was commenced 4.5 years ago.

#PMOEthiopia
account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

We must uphold the achievements of the movement by championing local producers and utilising domestic products. manufacturing industries should harness Ethiopia's vast resources, energy, markets, and human capital to maximise outcomes and drive sustainable growth.

We must uphold the achievements of the #MadeInEthiopia movement by championing local producers and utilising domestic products. manufacturing industries should harness Ethiopia's vast resources, energy, markets, and human capital to maximise outcomes and drive sustainable growth.
account_circle
Addis Ketema Woreda 10 Prosperity Party(@dinka_merga) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የከተማ አስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት ወርክሾፕ ማካሄድ ጀምረናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዛሬ የከተማ አስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት ወርክሾፕ ማካሄድ ጀምረናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#aa_prosperity
account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የከተማ አስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት ወርክሾፕ ማካሄድ ጀምረናል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዛሬ የከተማ አስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት ወርክሾፕ ማካሄድ ጀምረናል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#aa_prosperity
account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ከንቲባ አዳነች አቤቤ አ/አበባን ውብና አበባ ለማድረግ እየሰተሩ ካሉ ስራዎች መካከል አንዱ በሆነው የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ከተሰማሩ ሰራተኞች፣ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እንዲሁም አመራሮች ጋር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተገኝተው አበረታተዋቸዋል

“በብሔራዊ ፣ አሰባሳቢና ገዢ ትርክት ለሁላችን የምትሆን የበለፀገች ኢትዮጵያን እንገነባለን!''

This Sunday, May 12, 2024, we will launch the 50million Birr in a 10hr period digital telethon challenge for
Together we can make a meaningful positive impact.
Join the challenge for on May 12th.

account_circle
AA. PROSPERITY PARTY(@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

'የሰላም ጠንቅ የሆነውን ፅንፈኝነትን በመታገል ሰላማችንን መጠበቅ እና መንከባከብ አማራጭ የሌለው የሁላችንም ኃላፊነት ነው'
facebook.com/10004427779722…

'የጀመርናቸውን የልማት ስራዎች ማጠናከር ፤ ሰላማችንን መጠበቅ እና መንከባከብ አማራጭ የሌለው የሁላችንም ኃላፊነት ነው!'

ዛሬ ምሽት 3:00 ሰአት ላይ በሁሉም ሚድያዎች ይጠብቁን!!

የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ!!

account_circle