መስገጃ ቦታ ለይም ሆነ መስጅድ ግቢ ውስጥ የፈሰሰች ደም መፍረዷ አይቀርም‼ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ💔😭
#islamphobianinethiopian #ethiopia #shaggarcity #19masjidDemolition
አፄ Shimelis Abdisa የኛ የቆርቆሮ መስጅድአችን እናንተ ካላቹበት ቤተ መንግት በላጭ ነው መስጅድ እምንሄደው ከፈጣሪያችን ጋር ለመገናኘት ስለ ወንጀላችን ምህረትን ለመለመን ችግሮቻችን ለጌታችን ለማሰማት እንጂ..
ህዝበ ሙስሊሙ በሰላም ሰግዶ ሲወጣ የሚሳየው ቪድዮ ዛሬ አንዋር መስጅድ ማን እንደጀመረው ይሄ ቪድዮ በደምብ ይገልጻል እውነታው ይሄ ነው
ሼር ይደረግ
የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል
ውሸት አጋልጥ
#InnocentMuslimEthiopia
#AnwarMasjidUnderAttack 🇪🇹
መስጂዴን አታፍርሱ የተማሪዎች ተቃውሞ
#ስልጤ_ዞን_ዳሎቻ_ከተማ
#ኦሮሚያ_ባሌ_ሮቤ ተካሂዳል ሁሉም አከባቢ ተቃውሞ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት መስጅድ ማፍረስ እስካላቆሙ ድረስ የሙስሊም አጀንዳ ይሄ ብቻ መሆን አለበት !!!