Dr. Ambachew Assefa(@Ambachew_Assefa) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ አዲስአበባ ያሉ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦና በጋራ የሚያወጣቸውን መግለጫዎች እንደማትቀበል አስታወቀች!እኛም የጠላት ማህበር ሆይ!በሀገራችሁ የህግ የበላይነት ሳይኖር እንዴት የራሳችሁ ህዝብ ማክበርና መጠበቅ ቻላችሁ?ዶሮ ብታልም ጥሬዋ

ኢትዮጵያ አዲስአበባ ያሉ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦና በጋራ የሚያወጣቸውን መግለጫዎች እንደማትቀበል አስታወቀች!እኛም የጠላት ማህበር ሆይ!በሀገራችሁ የህግ  የበላይነት ሳይኖር እንዴት የራሳችሁ ህዝብ ማክበርና መጠበቅ ቻላችሁ?ዶሮ ብታልም ጥሬዋ
account_circle
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ(@TYisit59848) 's Twitter Profile Photo

ከባህርዳር ሳባታሚት ወህኒ እስከ አዲስአበባ ፖሊስ ፣ ከፌደራል ፖሊስ እስከ አዋሽ አርባ ያሉ ማጎሪያዎች ውስጥ የታሰራችሁ የህሊና እስረኞች, ነፍጠኛው ፋኖ ጃዊሳው ፋኖ እንቢ ባዩ ፋኖ የአማራው ፋኖ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ🙏💚💛❤

ከባህርዳር ሳባታሚት ወህኒ እስከ አዲስአበባ ፖሊስ ፣ ከፌደራል ፖሊስ እስከ አዋሽ አርባ ያሉ ማጎሪያዎች ውስጥ የታሰራችሁ የህሊና እስረኞች, ነፍጠኛው ፋኖ ጃዊሳው ፋኖ እንቢ ባዩ ፋኖ የአማራው ፋኖ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ🙏💚💛❤
account_circle
Dr. Ambachew Assefa(@Ambachew_Assefa) 's Twitter Profile Photo

መቀመጫቸውን አዲስአበባ ኤምባሲ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሳኤ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

መቀመጫቸውን  አዲስአበባ ኤምባሲ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሳኤ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
account_circle
Dr. Ambachew Assefa(@Ambachew_Assefa) 's Twitter Profile Photo

ጠላቶቻችን!በአዲስአበባ ያለው ድንቅ ለውጥ ስታዩ ደንግጣችሁ እንጂ አዲስአበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የለውጥ ዘመቻ አለምአቀፍዊ የሆነ ግዙፍ ስራ ነው!የናይጀሪያው አቡጃና የግብፅ አዲሲቷ ካይሮና አይነት ሞጆ ተህዶ አዲስ አዲስ አበባ አልተገነባም!!

Adanech Abiebie ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አዲስ አበባ አዲስ አበባ መሆኗን የጠሉና የጭቃ ህሊና ባለቤት ለሆኑት ጠላት እንዲረዱት በአዲስአበባ ውስጥ እየተሰራ ያለው ስራ የናይጀሪያ አቡጃ የግብፅ አዲሷ ካይሮና ሞጆ ተሂዶ አዲስቷ አዲስአበባ መገንባት ያክል ነው አልን!

@AdanechAbiebie ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አዲስ አበባ አዲስ አበባ መሆኗን የጠሉና የጭቃ ህሊና ባለቤት ለሆኑት ጠላት እንዲረዱት በአዲስአበባ ውስጥ እየተሰራ ያለው ስራ የናይጀሪያ አቡጃ የግብፅ አዲሷ ካይሮና ሞጆ ተሂዶ አዲስቷ አዲስአበባ መገንባት ያክል ነው አልን!
account_circle
፲YዐBA 🇪🇹🇪🇷(@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

'የ' የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው' - ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ (Tirusew Asefa, Ph.D., P.E., BC.WRE., F.ASCE)

📌 ከ Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ ጋር የተደረገውን ውይይት ከዚህ በታች ያለውን የ'YouTube አያያዥ በመከተል ይከታተሉ ...

👇🏾👇🏾👇🏾
youtu.be/r2adS8nIs3Q?si…

account_circle
Sintayehu W. Abagaro🇪🇹(@SintayehuWedaj1) 's Twitter Profile Photo

Kezina🇪🇹🇪🇹 Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 አባኮ አዲስአበባ(ፊንፊኔ) ባለቤቷን አግኝታለች ከዚህ በኋላ የዝንቦች መናሃሪያ መሆኗ ታሪክ ሆኗል።
4ኪሎ(የኦቦ ያደቴ በዳሳ የእርሻ መሬት) በልጅ ልጁ ታድሶና ተቀድሶ ስናይ አጃኢብ ብለናል።

@ababulgu_kezina @AbiyAhmedAli አባኮ አዲስአበባ(ፊንፊኔ) ባለቤቷን አግኝታለች ከዚህ በኋላ የዝንቦች መናሃሪያ መሆኗ ታሪክ ሆኗል።
4ኪሎ(የኦቦ ያደቴ በዳሳ የእርሻ መሬት) በልጅ ልጁ ታድሶና ተቀድሶ ስናይ አጃኢብ ብለናል።
account_circle
ነፃነት ጌታቸው / Netsanet Getachew(@HelloEthiopia7) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከሀዋሳ ወደ አዲስአበባ እየመጣ በነበር የመንገደኞች አውሮፕላን የአደጋ ምልክት ተከስቶ እንደነበር ገለፀ።
ሙሉ መረጃውን በምስሉ ይመልከቱ
t.me/journalistnets…

#አደጋ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከሀዋሳ ወደ አዲስአበባ እየመጣ በነበር የመንገደኞች አውሮፕላን የአደጋ ምልክት ተከስቶ እንደነበር ገለፀ።
ሙሉ መረጃውን በምስሉ ይመልከቱ
t.me/journalistnets…
account_circle
፲YዐBA 🇪🇹🇪🇷(@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

በ' ለሚታየው የነዳጅ እጥረት ለኮሪደር ልማት የፈረሱ ማደያዎች አስተዋጽኦ እንዳላቸው ተነገረ

ከ'Ethiopian Reporter

ethiopianreporter.com/129325/

account_circle
Tadesse Hailu(@hailutadesse552) 's Twitter Profile Photo

ሰበር-አዲስአበባ በፋኖ ከበባ ውስጥ ገባ//የሽመልስ አብዲሳ ጥሪ በአማራ ላይ..!! youtu.be/vJ-Q9Uw9hUU?si… via YouTube

account_circle
Daniel(@RasViking_) 's Twitter Profile Photo

Ras Alula የናንተ ሰዎች ስትራቴጂካዊ ድንክነት ይገርማል።ከትግራይ ክልል ቀጥሎ ብዙ ትግራዋይ አዲስአበባ ነው የሚኖረው። ህዝባቹ በግድ በኦሮምኛ እንዲያወራ እና በሞጋሳ ኦሮሞ እንዲሆን ፈርዳቹበት ነው አማራን እሰካናደደ ደረስ አዲስአበባን ፊንፊኔ የምትሉት

account_circle
የኮከብ ልደት✊☦️(@_Amhara_Wisdom) 's Twitter Profile Photo

ያቆብ ☕️ Mesganaw Andualem እስኪልጠይቅህ ምን ሰላም አግኝቶ ነው የጎንደር ህዝብ የተኛው?ከጎንደር-አዲስአበባ ስርአቱን ያንቀጠቀጡ የጎንደር አማራዎች አይደሉምን?ጠላት ከሰሞኑ የሰራው የከሸፈው ሴራ የሚለው ዶክመንተሪ ላይ እንኳ ስንቶቹ ከጎንደር እንደመጡ መደበቅ አልቻለም።

account_circle
Abrham(@Abrhambeza17) 's Twitter Profile Photo

RamaAksum የትም ሀገር ያለ ነው! ድሮ የተሰሩት መንገዶች ውሃ ማውረጃ ቱቦ ስለሌላቸው ነው‼️ አሁን ይስተካከላል ምርጥ ውብ ከተማ እንደሚሆን አትጠራጠሪ💯
ቅናት ትችት የምትመጣውን ውብ አዲስአበባ መፍራት ነው ያስታውቃል

account_circle
Sintayehu W. Abagaro🇪🇹(@SintayehuWedaj1) 's Twitter Profile Photo

Adanech Abiebie የብልፅግና ፍሬ ነኝ ረፍት የለሿ ከንቲባ አዱኮ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ እንዲሠጥሽ እፀልያለሁ።
ትክክለኛ የህዝብ ልጅ አንቺ ነሽ ለህዝብ ማገልገል መታደል ነው።
አዲስአበባ በባለቤቷ ተማማኝ እጅ ላይ አርፋለች ።

account_circle
Sintayehu W. Abagaro🇪🇹(@SintayehuWedaj1) 's Twitter Profile Photo

፲YዐBA 🇪🇹🇪🇷 የጨለማ ልጆች የብርሃንን ሃይል መቋቋም ስለማይችሉ ስለብርሃን መመስከር አይችሉም ገና የዘመናት ቆሻሻዋ እየፀዳ ያለችው አዲስአበባ ቀርቶ በአለም የከተሞች ቁንጮ የሆኑት ዱባይና ሻንጋይን ጎርፍ አጥለቅልቋል።
ጀግኖች የሚታገሉት ይህን ለመቀየር ነው

account_circle