ወርቄ(@MerfeQulef) 's Twitter Profile Photo

የካቲት 11 በመጣ ቁጥር 'ደም ተከፍሎበታል' ይሉናል። እዚ ለመድረስ ደም ከፍየበታለው ያለው ፓርቲ ይኸው አሁን ‘እዛ ለመድረስ’ ደም ማስከፈሉን ቀጥሎበት የለ እንዴ? ፕሊስ, ጊቭ አስ ኤ ብሬክ… ኮተታም ካድሬስ!

account_circle