Sisay Mulu (Amoraw)(@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

ዳኒ አሁን ሒሳቡን ስራው...

በሆድ እና በሰብእና መካከል ያለውን እርቀት
በአድርባይነት እና በነጻነት መካከል ያለውን ልዩነት
በውሻ እና በአንበሳ መካከል ያለውን ግርማ ሞገስ
ለአምባገነኖች አልገዛም ብሎ እምቢ ለነጻነቴ ብሎ ወደላይ በተነሳ እና

ዳኒ አሁን ሒሳቡን ስራው...

በሆድ እና በሰብእና መካከል ያለውን እርቀት 
በአድርባይነት እና በነጻነት መካከል ያለውን ልዩነት
በውሻ እና በአንበሳ መካከል ያለውን ግርማ ሞገስ
ለአምባገነኖች አልገዛም ብሎ እምቢ ለነጻነቴ ብሎ ወደላይ በተነሳ እና
account_circle
YehabeshaTube(@YehabeshaTube) 's Twitter Profile Photo

'…የዐማራ ፋኖን ሴራ ለማክሸፍ ኦሮሙማው ተአምር መሥራቱን ሲበጠረቅ ቆሞ ሲያጨበጭብ የነበረው ኦሮሞው መሆኑን ስታይ ግን በሳቅ ነው የምትፈርሰው። እነ ጉማ ሰቀታ፣ እነ ዳኒ ዳባ፣ ወዘተረፈ የፋኖ ሴራ ከሸፈ እያሉ ከብልፅግና በላይ ላንቃቸው

account_circle
ጓል ሻዕብያ/G.K (ኣባ_ሓኒ)🇪🇷(@MEKETEN2) 's Twitter Profile Photo

ዳይርክተርን መንእሰይ ዳኒኤል ኩሉ ምሉ ምዕሩግ🇪🇷።
ሃገራውነቱን ሃገራዊ ስርሓቱን ኣዝዩ ብዙሕ እዩ፡ እንተኾነ ኩሉ ግዜ ቅድሚ ቪድዮ ክሊፕ እንበር ድሕሪ ቪድዮ ክሊብ ብዙሕ ንደረስትን ዳይርክተራትን ክረዲት ክውሃብ ኣለዋ 🇪🇷 ዳኒ & ማይናስ🇪🇷

account_circle
Nile Amhara Ethiopia(@TYinberberu) 's Twitter Profile Photo

Daniel Kibret አድርሱልኝ !!!
ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ ማንም ሰዉ ለፋሺስት እንዳይገዛ ገዝቻለሁ ብለዉ ሰማዕት እንደሆኑት አቡነ ሉቃስም በድፍረት Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ለማስወገድ ሁሉም እንዲነሣ ጥሪ አድርገዋል።
ዳኒ ተወግዟል መጽሐፉም ይቃጠላል!!!

account_circle
GETISH DESTA(@getish_desta) 's Twitter Profile Photo

📢 Maibel🎂🎊🎁❤🌿ዳኒ ሓወይ ወዲ ነይ ዘይትርብርብ ዓቃልን ወናኒ ብልሕን ጥበብን ጎይታ ፀባይ እንኳዕ ትግራዋይ ኮይንኻ ተወለድኻ መፃኢኻ ብርሁን ድሙቕን ይኹን ወዲ ነይ💒አግዛብሃር ኣምላኽ ዝተረፈ ዕድማኻ ይባርከልኻ ኣሜን: 🙏🎁🎂❤✊

account_circle
Meyimuna Hassen(@hassen_meyimuna) 's Twitter Profile Photo

ወሎ ማለት
ጀኔራል አሳምነው ፅጌ
ኮረኔል ፈታው ሙሀቤ
ጀኔራል ተፈራ ማሞ
ምሬ ወዳጆ
አሸናፊ አለሙ
ዳኒ
ሸጋው ጓሌ
ዳኒኤል አለሙ
ወ.ዘ.ተ
ጀግኖች የተፈጠሩባት ምድር እንጅ የማንም የከብት ጭራ ተከትሎ የመጣ ሎሌ መፈንጫ አይደለችም!!!

account_circle
👑ምኒልክ አማራዊት ጥቁር ሰው🦅(@FanoAmhara21301) 's Twitter Profile Photo

ግንቦቴው እና ግንባሩ ኢዜማው እርስ በርስ እያባለው ነው።
ገስት ላይ የምተዋቸው አወያዩ ኢዜማ ቀንደኛ የብርሃኑ ካልሲ ነው አሌክስ፡መከተው፡ሳሚ የሜጀር እስማኤል ዳኒ እስራኤል የግንባር በቅሎ ደጋፊ ነበሩ Samuel Fekadeባንዳዎች😡

account_circle
Nile Amhara Ethiopia(@TYinberberu) 's Twitter Profile Photo

ለነ ለምን ራስ ምታት ሆነ?👇
ዳኒ አሁን በምን ታማሃኝ?😂 ፋኖ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ፕሬዚዳንቱን ማንቁርቱን ይዞ ተምሮ የዐማራን ሕዝብ ይቅርታ በድያለሁ ብሎ ምሏል! ሸዋን ለቀቅ የማይቀረውን አታስቡ 4ኪሎ መቀነስ😂

account_circle
Michael Tesfandrias(@MTesfandrias) 's Twitter Profile Photo

ኣነ ኤርትርዊ ስሚዕት እንተሃሊኒ ኣብ ዝሃለኹ ይሃሉ ብዛዕባ ሰራዊት ኤርትራ ክጋገ ኣይክእልን ኢየ ዳኒ🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌

account_circle
ﹰDUDU DUDU(@DUDUDUD26190735) 's Twitter Profile Photo

ተቀበል ምድረ የሙቀጫ ልጅ! ሰውየው ዳኒ ድሮኑ ነው! ስለሀገር ፍቅር የሚያውቅ! እውቀት ብስለት ያለው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ! ተንጨርጨር አዳሜ!

ተቀበል ምድረ የሙቀጫ ልጅ! ሰውየው ዳኒ ድሮኑ ነው! ስለሀገር ፍቅር የሚያውቅ! እውቀት ብስለት ያለው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ! ተንጨርጨር አዳሜ!
account_circle
Natnael Mekonnen(@NatnaelMekonne7) 's Twitter Profile Photo

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Daniel Kibret ከ ETV ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ ብዙ እውቀቶች ያገኘውበት፣ እውነታዎች በአግባቡና ደስ በሚሉ መልኩ የተገለፁበት እንከን ያማይወጣላቸው ሃሳቦች የተንፀባረቁበት ነው፡፡

ዳኒ ኢትዮጲያ በእጅጉ ትፈልግሃለች፡፡

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት @danielkibret  ከ ETV ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ ብዙ እውቀቶች ያገኘውበት፣ እውነታዎች በአግባቡና ደስ በሚሉ መልኩ የተገለፁበት እንከን ያማይወጣላቸው ሃሳቦች የተንፀባረቁበት ነው፡፡ 

ዳኒ ኢትዮጲያ በእጅጉ ትፈልግሃለች፡፡
account_circle
Alemu Yohannes(@alemuyoh) 's Twitter Profile Photo

አንድ ለናቱ
ለባንዳ መድሀኒቱ
ለጠላት ጥይቱ
ዳኒ ብረቱ
የኢትዮጵያ ኩራቱ
ዛሬም እንደ ጥንቱ
አሉባልታን መታ በእውቀቱ
Daniel Kibret

አንድ ለናቱ 
ለባንዳ መድሀኒቱ
ለጠላት ጥይቱ
ዳኒ ብረቱ
የኢትዮጵያ ኩራቱ
ዛሬም እንደ ጥንቱ
አሉባልታን መታ በእውቀቱ 
@danielkibret
account_circle